90% የዱባይ የሪያል ስቴት ብሮከርስ በሚቀጥለው አመት የስራ ኪሳራ....
የዱባይ ኦፍ-ማርኬት-ሊስቲንግ መስራች አይንስሊ ደንኮምቤ ቴክኖሎጂን መቀበል ያቃታቸው ብሮከርስ ልክ እንደ Blockbuster ቪዲዮ በኔትፍሊክስ ላይ ተመሳሳይ እጣ እንደሚገጥማቸው ተናግሯል።በዱባይ ከሚገኙ የሪል እስቴት ደላሎች 90 በመቶው አካባቢ “በአሁኑ ባለው አካሄዳቸው” ከ12 እስከ 18 ወራት ባለው ጊዜ ውስጥ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንዱስትሪውን ስለሚቀይስ ስራ አይኖራቸውም ሲል አሳውቋል። እርስዎ የትኛው ቢዝነስ ስራ ላይ ነዎት ?
ምንጭ: አረብያን ቢዝነስ